Har Awash Bank 22

Har Awash Bank 22

ADMIN 1 TADELE

ጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሉ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

page 1
page 2

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች የጨረታ ውን መነሻ ዋጋ 25% ( ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( ሲ. ፒ. ኦ)አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
በተራ ቁጥር 1፣ 2 እና በተራ ቁጥር 3 የመጀመሪያው ረድፍ ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በስንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል::የሌሉቹ ንብረቶች ጨረታ ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል::
ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል:: ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::
በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሽነፈበትን ዋጋ ከ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል::
ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሠርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
ከመኖሪያ ቤቶች ውጪ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::
ለተጨማሪ መረጃ አዋሽ ባንክ፡- ኤርፖርት ቅርን ጫፍ 00116-18-06-11 ፣ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ቅርንጫፍ 0111-54-80-82 ፣ 18 ማዞሪያ ቅርንጫፍ 0112-79-14-44 ፣ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ 0115-57-01 07 ፣ቦቴ ቅርንጫፍ 0221-15-05-03 ቀጨማ ቅርንጫፍ፤ 0221-11-83-02 ፣ ገርጂ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ 0116-39-40-00 ፣ አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11-85-85 አዶላዋዩ ቅርንጫፍ O463-35-00-59 ፣ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 0251-11-42-51 ፣ ባምባሲ ቅርንጫፍ 0574-41-06-77 ፣አሶሳ ቅርንጫፍ 0577-7516 52 ፣ በዴሳ ቅርንጫፍ 025-555-01-51 ፣ ሂርና ቅርንጫፍ 0254-41-12-51 ፣ ጭሮ ቅርንጫፍ 025-55111-21 ፤ ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት በ011557-00-83 ወይም በ0115-57-00-81 መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::


ባንኩ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዋሽ ባንክ


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: August 10, 2020


© walia tender

Report Page