Har 32

Har 32


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት እነ ህፃን ጌዲዮን ታጠቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ም/ኢ ታረቀኝ ወ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 150003 በ2/9/2011 ዓ.ም እና በመ/ቁ 144844 በ8/5/2011 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ ወረዳ 12 የቤ.ቁ 865 በሆነው ቤት ካ/ቁ 15/01/4545/06 በአቶ ወልደማሪያም ወልደ ፃዲቅ ስም የተመዘገበ ቤት ካርታ ያለው ስፋቱ 206.25 የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 455,004.32 ሳንቲም ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለሚያዝያ 30 ቀን 2012 ዓ. ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ8 ፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል ፡፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሦስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPOማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ. ፌ. ዴ. ሪ. ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የፌ / ፍ / ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

_______________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 17 ፥2012
Deadline :2020-05-08

Report Page