Har 1

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::






ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: .
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በተ.ቁ 1 እና 2 የተጠቀሰው ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አደራሽ ውስጥ ፤ በተ.ቁ 3 እና 4 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አሳሳ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ. 5 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሞያሌ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ተ.ቁ 6 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ ቁ 7 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መ/ቤት 10 ፎቅ ላይ ተ.ቁ. 8 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሁመራ ቅርንጫፍ ዉስጥ ይካሄዳል::
በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል::
ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል::
ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም::
በባንኩ ብድር ፖሊሲ መስረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-2106/07 ዋና መ/ቤት ወይም ለተ.ቁ 1 እና 2 በ011 273 23 40/14/04 አንዋር መስኪድ ቅርንጫፍ 3 እና 4 0223300013/03 አሳሳ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ.5 046-444-09-11/07-84 ሞያሌ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 6 በ022-331-74 55/57/95 አሰላ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 7 በ 0112732340/14-04 አንዋር መስጂድ ለተ.ቁ 8 በ 0342480028/29/30 ሑመራ ቅርንጫፍ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:: .
በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ዉዝፍ የሊዝ ዕዳን ጨምሮ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ለመንግሰት የሚከፈለውን ማንኛውም ክፍያ ገዥው ይከፍላል::
ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዘዋወረ ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ::
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: June 2, 2020
©walia tender