HARAJ &LEASE ZEMEN B35

HARAJ &LEASE ZEMEN B35


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አማ በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሐራጅ ደንቦች

ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ 1/4 ( አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረከበት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
. አሸናፊ የሆነው/ችው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ ማስገባት አለበት። ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኝት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው።
ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ።
የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም።
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ አድርጎ የመገኘት ግዴታ አለበት።
ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካዛንችስ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ስምንተኛ ፎቅ ላይ ነው።
ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች ቤቱን መጎብኘት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16 ወይም 0911152490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 09 ቀን 2012

Deadline: July 12, 2020


© walia tender


Report Page