Grade 11 Biology Unit 3 Enzymes part_1

Grade 11 Biology Unit 3 Enzymes part_1

Entrance Hub admin



ሰላም የ Entrance Hub ተማሪዎች እንዴት ናቹ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣቹ እነሆ የዛሬ ትምህርታችንን ጀምረናል ለ entrances main ቦታ የሚባሉትን የ enzyme ቦታዎች ነው የምናየው መልካም ቆይታ


እስቲ በ outcome እንየው


💠Define enzymes and explain the properties of enzymes


💠Appreciate the importance of enzymes in industries and local products.


💠Explain how enzymes lower activation energy. 


💠Discuss the action of apoenzyme and coenzymes. 


💠Explain factors that affect enzyme activity.


💠Explain allosteric regulation and feedback control mechanism of enzyme activity. 


ስለነኚህ ለ entrance exam እንዲያዘጋጃቹ አድርገን ለማየት እንሞክራለን 🥰


በምዕራፍ 2 ላይ እንዳየነው enzyme ዎች globular protein ናቸው ብለናል።


ሁሉም globular protein Tertiary structure ናቸው።


lipid enzyme hydrolyzed በሚሆንበት ጊዜ ወደ fatty acids እና glycerol ይሰባበራል።

በ enzyme ኡ ላይ active site የሚባል region አለ እዚህ active site ላይ substrate የሚባል molecules bind ያደርጋል ።


 የ active site ቅርፁ ከአንድ substrate ጋር ብቻ እንዲገናኝ አድርግተው ነው የሚሰሩት ይሄ ማለት hydrolyzed ሊያደርገው አይችልም ወይም ወደ monomer ሊቀይረው አይችልም ማለት ነው።




ለምሳሌ በስዕሉ ላይ እንደምትመለከቱት የመጀመሪያው cycle ላይ ለ enzyme (sucrase) enzyme የተዘጋጀ substrate ( sucrose ) substrate ብቻ ነው ያለው ምክንያቱም የ active site ኡ ቅርፅና የ substrate ኡ ቅርፅ አንድ አይነት ስለሆነ ሌላ ቅርፅ ያለው substrate ቢመጣ አይቀበለውም ማለት ነው ( unaltered ነው active siteኡ ቅርፁን አይቀይርም)። ስለዚህ substrateኡ unique shape ነው ያለው ማለት ነው።


active siteኡ ላይ substrateኡ መቶ bind በሚሆንበት ጊዜ enzyme _ substrate complex እንለዋለን ማለት ነው።


በመጨረሻም ሄዶ sucroseኡ hydrolyzed በሚሆንበት ጊዜ ወደ glucose እና ወደ fructose ይሰባበራል ማለት ነው።ከዛም ወደ ተለያየ ቦታ ስራቸውን ወደሚሰሩበት ቦታ ይበታተናሉ ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ active siteኡ ድጋሚ በሌላ substrate ( sucrose ) እየተሞላ cycle ሉ እንዲቀጥል ይደረጋል ማለት ነው።


❇️ Enzymeምን ጠቅለል አድርገን ስንገልፀው፦


💠An enzyme is a globular protein with a uniquely shaped active site; it acts as a biological catalyst for a specific reaction, but remains unaltered by the reaction.


❇️What are the properties of enzymes?


💠They are all proteins


✔️ ሁሉም enzyme ዎች proteins ናቸው


💠They are biological catalysts: they speed upa reaction without being used up, so they can be used over and over again.


✔️reactionsንን speed up የሚያደርጉ biological catalyst ናቸው ። እንዲሁም በ reactions ኡ አማካኝነት አለመጥፋታቸው መልሰው መላልሰው ድጋሚ እንዲሰሩ ያደርጋል።


💠They are specific: they catalyse one reaction only.


✔️enzyme ዎች specific ናቸው ስንል አንድ reaction ብቻ ነው የሚያካሂዱት ማለት ነው።

✔️ለምሳሌ lipase ከሆነ enzyme ሙ lipidን ብቻ ነው hydrolyzed የሚያደርገው ማለት ነው።


✔️እንዲሁም ደሞ sucrase ከሆነ enzymeሙ sucroseን ብቻ ነው hydrolyzed የሚያደርገው ማለት ነው።


💠A small amount of enzyme can bring about a change in a large amount of its substrate.


✔️ትንሽ መጠን ያለው enzyme ብዙ መጠን ያለውን substrate መቀየር ይችላል እንዴት ካልን ለምሳሌ በ ሁለተኛው ስዕል ላይ እንዳየነው አንድ enzyme active sit ነው ያለን ነገር ግን ይሄ enzyme active sit ብዙ substrate ዎችን ነው የሚያስተናግድልን ምክንያቱም ቅርፃቸው ተመሳሳይ የሆኑት እንዳለ enzyme active sitቱ ላይ በመግባት ስለሚጣበቁ አንዱ enzyme ለ ብዙ substrate ይጠቅማል ማለት ነው።


💠Enzymes are affected by pH and temperature. They can be destroyed by excessive heat. They are also affected by the concentration of their substrate and the presence of certain

substances that act as inhibitors


✔️Enzymes ዎች በ PH እና በ temperature affect ይደረጋሉ።አንዳንዴ ሙቀት ከበዛ destroyed ሊሆኑ ይችላሉ


✔️እንዲሁም ደሞ በ substrate ብዛት መጠንም ተፅኖ ሊያሳድርባቸው ይችላል ወይም affect ሊደረጉ ይችላሉ።


✔️እና ደሞ inhibitors የሚባሉ substance ዎች አሉ reaction ኡ እንዳይካሄድ የሚያደርጉ በነኚህም ምክንያት enzyme ዎች affect ሊደረጉ ዬችላሉ።


💠catalysta substance that speeds up a chemical reaction and remains unchanged at the end of the reaction


💠catalyst ማለት የሆነ reactions እንዲሰራ speed up ማድረግ ማለት ነው። substance ሆኖ reactionኑ እንዲፋጠን የሚያደር ነው ማለት ነው ። 


💠the nature of the products


✔️በነገራችን ላይ በ enzyme ውስጥ catalyst ኖረም አልኖረው reactionኡ ይካሄዳል ነገር ግን ባለመኖሩ ምክንያት reaction ኡ አይፈጥንም ።


✔️የመጨረሻው ውጤት catalyst ኖረም አልኖረም አንድ አይነት ነው ።ነገር ግን catalyst ካለበት በፍጥነት reactionኑ እንዲካሄድ ያደርጋል ስለዚህ catalystኡ የሚጠቅመን ለሰአት ቁጠባ ብቻ ነው ማለት ነው ።🤣


💠the energy change that takes place during the reaction


✔️እንደዚሁም ደሞ በ reaction ውስጥ የተካሄደው energyም ለውጥ አይኖረውም። changed energyው ተመሳሳይ ነው ማለት ነው።


💠the catalyst itself


✔️catalyst እራሱ አይቀየርም


🔵Enzymes allow biochemical reactions inside cells to take place

quickly, at a temperature that will not damage the structure of the cell.


✔️Enzymes ዎችን በ cell ውስጥ የሚካሄደውን ስራ በፍጥነት እንዲሰሩ በ temperature ምክንያት እንዳያጠፋቸው ያደርጋል። ማ ካላቹ 😮 catalyst ሰለ catalyst ነው እኮ እያወራን ያለነው


 🔴Why are enzymes specific?


💠This is also a function of the active site. Because of the conformation

of the active site (the way in which it is shaped), only a certain substrate or combination of substrates can bind with it.

💠Because only one substrate (or substrate combination) can bind,

there is only one possible reaction that can be catalysed.


✔️ድጋሚ ያየነው ነው ። enzyme ዎች specific ናቸው ስንል አንድ reaction ብቻ ነው የሚያካሂዱት ማለት ነው።


✔️ለምሳሌ lipase ከሆነ enzymeሙ lipid ብቻ ነው hydrolyzed የሚያደርገው ማለት ነው።


✔️እንዲሁም ደሞ sucrase ከሆነ enzymeሙ sucrose ብቻ ነው hydrolyzed የሚያደርገው ማለት ነው።




📺How are enzymes affected by pH and by temperature?


🔴Temperature affects enzyme action in two ways:


ሌላኛው ደሞ ቅድም እንዳልነው enzyme ዎች በ pH እና በ temperature affect ይደረጋሉ ብለናል እንዴት ????


🔴እስቲ Temperatureርን እንመልከት🔴


✔️a higher temperature gives the enzyme molecules (and their

substrate molecules) more kinetic energy; they move around

faster and form more enzyme-substrate complexes


ቅድም እንዳልነው temperature ወይም የሙቀት መጠን በሚጨምርበት ጊዜ የ enzyme molecules ወይም የ substrate molecules kinetic energy በጣም more ይሆናል ።ስለዚህ more kinetic energy አገኙ ማለት enzyme-substrate complexes የመፈጠር አቅሙ በጣም ፈጣን ይሆናል ማለት ነው።


✔️a higher temperature affects the chemical bonds holding the

tertiary structure of the enzyme in place (particularly those in the

active site); as more and more of these bonds break, the shape of

the active site changes and it can no longer bind with its substrate



በሁለተኛ መንገድ Temp high በሚሆንበት ጊዜ የ enzyme ሙ active site ወይም ዝግዛግ የሚመስለው tertiary structure እንዲጠፋ ያደርጋል እንደዚህ ማለት ደሞ bonds ዎች break ይሆናሉ እንዲሁም የ active site shape Change ያደርጋል ማለት ነው።


💠pH affects the enzyme molecule in a similar way to high temperatures. 


pH ችም enzyme molecule ልን እንደ temperature በተመሳሳይ መንገድ affecte የሚያደርገው እስቲ እንመልከት።


💠A pH that is too low (too acid) or too high (too alkaline) will cause charges on the active site to alter and cause the

active site to lose its conformation. 


ያው እንደምታቁት pH በሚያንስበት ጊዜ acidic እየሆነ ይሄዳል እንደዚሁም pH በሚጨምርበት ጊዜ alkaline ወይም ቤዝ ነው የሚሆነው እና pH በጣም high በሚሆንበት ጊዜና በጣም low በሚሆንበት ጊዜ active site ኡ ላይ ያሉት charges (+,-) ዎች እንዲቀየሩ ያደርጋል ይሄ ደሞ የ active site ኡ ቅርፅ እንዲጠፋ ያደርጋል ማለት ነው።


💠The substrate cannot bind and so the reaction is no longer catalysed.

በዚህ ጊዜ የ active site ኡ ቅርፅ ከጠፋ substrate ዎች ሄደው bind ማድረግ አይችሉም ከዛ reaction እንዳይፈጠር ያደርጋል ማለት ነው።


መልካም ቆይታ ......🥰


Report Page