GixHabeshan
GixHabeshan Teamየኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ አንድነት እና ልዩነቶች
#TIP For University Students
By GixHabeshan Teams
፨ ዊንታ እባላለሁ ከጊግስ ሀበሻን የፌስቡክ ፔጅ ፧ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነኝ። ብዙ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ፊልዶች አንድነት እና ልዩነት ለማወቅ እንደሚቸገሩ እመለከታለሁ። ዛሬ ግልፅ እና አስረጅ በሆነ መልኩ አቅርቤላችኋለው። ፊልድ መምረጥ ላቃታቹ ሰዎች የተዘጋጀ ፅሁፍ እንደሆነም ከወዲሁ እናገራለሁ ይነበብ።
---------------------------------------------------
👉 ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከመምረጣችን በፊት ልናቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች!
👉 የኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ግልፅ ልዩነት እና አንድነት!
👉 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይስ ኮምፒዩተር ሳይንስ የተማረ ሰው በቶሎ ስራ ማግኘት ይችላል ?
👉 ከኮምፒዩተር ሳይንስ እና ከሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚበልጥ ማነው።
👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ተመርቀው ስራ የያዙ ሰዎች ምን አስተያየት አስቀምጠዋል!
--------------------------------------------------
፨ ከላይ የተዘረዘሩት ጥያቄዎች ፧ ጊግስ ሀበሻን እንደሚከተለው ያቀርበዋል
--------------------------------------------------
1 ) :- Computer Science
፨ Class Of Computer Science
- Hardware
- Software
👉 What Is Hardware ?
--> አንድ ተማሪ ስለ ሃርድዌር ለመማር ከፈለገ ፧ በመጀመርያ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፊልድ መምረጥ ግድ ይለዋል።
--> ሃርድዌር ማለት :- ኮምፒዩተር እንዲፈጠር ያደረጉት እቃዎች ማለት ነው ፧ ይህ ማለት ውጫዊም ፣ ውስጣዊም የኮምፒዩተር ክፍሎችን ያጠቃልላል ፧
#ውጫዊ ፓርት ምንላቸው
- Keyboard , Mouth Control , Motherboard ......
#ውስጣዊ ፓርት ምንላቸው
፨ ከማዘር ቦርድ የሚገኙ የውስጥ እቃዎች ( CPU , All Systems.... )
፨ All Systems Example
- ብሉቱዝን እንዲሰራ ያደረጉት እቃዎች። በቡሉቱዝ ፋይሎችን ፣ ቪድዮዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ለማስተላለፍ ሞባይላችን እንዲገናኙ የሚያደርጉ ጥቃቅን የውስጥ ብረቶች።
- አንድ ሲዲ ካሴት ኮምፒዩተራችን ውስጥ ካስገባነው በኋላ ፧ ሲዲው ውስጥ ምን እንዳለ ለኛ ስክሪን ላይ አድርጎ እንዲታይ የሚያደርጉት የውስጥ አካላቶች።
#Tips About Hardware
፨ አጠቃላይ ሃርድዌር ማለት ፧ ኮምፒዩተራችን እንዲሰራ ያደረጉት የውስጥ አካላቶች ሲሆኑ በተጨማሪም ' ፕሮግራሞችን ' ያካትታል። የሃርድዌር ትምህርት ከ IT ( Information Technology ) ፧ ጋር የተያያዘ ነው።
፨ ፕሮግራም ማለት ደግሞ ፧ ከኮምፒዩተሩ ስክሪን ላይ በአይናችን የሚታዩን ነገሮች ወይም በሌላ ስማቸው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የምንላቸው።
እነዚህም :-
- Windows 7
- Windows 8 , 10 .......
#IMPORTANT | የሃርድዌር ጥቅም ለተማሪዎች።
// አንድ በሃርድዌር ተመርቆ የወጣ ተማሪ ከታች ያሉትን ስራ ማግኘት እና በግሉም መስራት ይችላል። //
👉 ኮምፒዩተር ጥገና ( በግልም በመንግስትም )
👉 ስለ ኮምፒዩተር አጠቃላይ ትምህርት መስጠት ( በግልም በመንግስትም )
👉 እኛ ያልጠቀስናቸው እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን መስራት ይችላል።
#TIP easy ለተማሪዎች
- አንድ ኮምፒዩተር ሳይንስ የመረጠ ተማሪ ፧ ብዙም እውቀት የሌለው ከሆነ ወይም ይህንን ፊልድ ለመማር ፍላጎቱ የደከመ ከሆነ ፧ ሃርድዌር ትምህርትን ቢመርጥ የተሻለ ነው ፧ በጣም ቀላል እና ብዙም ሰው የማያቀው ፧ ነገር ግን ገራሚ ትምህርት መሆኑን በዚህው አጋጣሚ ለመንገር እንፈልጋለን።
// Comments በሃርድዌር ስራ ዘርፍ ተምረው የወጡ ተማሪዎች። //
#Selomon Addis Abeba University
" እኔ የምሰራው ኮምፒዩተር ጥገና ሲሆን
የወር ገቢየ ከ 25,000 እስከ 70,000 ብር መስራት ችያለሁ።"
# Surafel Mekelle University
የምሰራው በግሌ ሲሆን መቀሌ ከተማ ላይ ኮምፒዩተር ነክ አስተምራለሁ ፧ በጣም ብዙ ተማሪዎች በየአመቱ ስለሚመዘገቡ ፧ የወር ገቢየ ከ 30 እስከ 50,000 ብር አገኛለሁ። ሃርድዌር መማሬ ለሂዎቴ እጅግ በጣም ጥሩ አስተዋፆኦ አድርጎልኛል። "
#Meqdelawit Aksum University
" ሃርድዌር በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ፧ ከዚህም ውስጥ ፧ ስራ በፍፁም አይታጣም። በግልም የራስህን መስራት ይቻላል። እኔ ምሰራው በመንግስት ተቀጥሬ ሲሆን የወር ደሞዜ ከ15,000 እስከ 25/30,000 አገኛለሁ። "
👉 what is Software ?
ሶፍትዌር ማለት :- አሁን ለምሳሌ አንድ ኮምፒዩተር ወይም ላፕቶፕ/ ሞባይል ያለው ሰው ፧ ኮምፒዩተሩ ላይ ፊልም ሊያይ ፈለገ እንበል ፧ ወይም ሙዚቃ ማዳማጥ ፣ ጌም መጫወት ፈለገ ብንል።
ሊከፍትበት የሚችለው በሶፍትዌር ወይም አፕልኬሽን ምክንያት ብቻ ይሆናል ። ያለነዚህ ሙዚቃም ፣ ጌምም መጫወት አይችልም። ስለዚ ሶፍትዌር ማለት ኮምፒዩተር እንድንጠቀም ማድረግ የሚችሉ ስሪቶች ናቸው።
Example of software
፨ For Android ( ሞባይል ፎን )
- Telegram
- Video Downloader
- Vidmate
- Music Players
- Opera Mini Browsers.....
፨ For Computer / Laptop
- Microsoft Word , Access ..
- Adobe Premier Pro
- Adobe After Effect
- Adobe Photoshop
- Mozila Firefox .....
- Google Chrome
፨ ሶፍትዌር ሌላኛው ስሙ ' አፕልኬሽን ' ተብሎ ይጠራል።
👍 ሌላ የመጨረሻ ነገር የኮምፒዩተር ሳይንስ ዋናው ጥቅሙ ዌብሳይት አሰራር ላይ ያተኩራል።
Example of Website
- www.youtube.com
- www.facebook.com
2 ) :- Software Engineering
// ልክ ከላይ እንደተዘረዘሩት አይነት ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ( Vidmate , Telegram ) ፧ ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። //
፨ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እና በኮምፒዩተር ሳይንስ ውስጥ ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት ዘርፍ ( ፕሮግራሚንግ ላንጉች ) ግዴታ ይወሰድበታል።
- Programing Language ( HTML , CSS , JAVA , JAVASCRIPT , BOOTSTRAP , PHP , C++ , Python , ... )
👉 what is the d/t and similarity of Computer Science and Software engineering ( የኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ልዩነት እና አንድነት)
DIFFERENT | ልዩነት ):-
፨ Computer Science ( CS )
- Hardware Education is Occurred
- Focus On Website Design / Website Development
፨ Software Engineering ( SE )
- Hardware Education is not Occurred
- Focus On Software / Application Development
፨ SIMILARITY | አንድነት ) :-
- በሁለቱም ትምህርት ዘርፍ ላይ የፕሮግራሚንግ ላንጉች ( Like HTML , CSS , C++... ) ትምህርት መውሰድ ግድ ይላል።
- ከሁለት አንዱ የተማረ ሰው ወደ ውጭ ሀገር ( ስኮላር ) የመሄድ እድሉ ከፍተኛ ነው።
#Samuel Addis Abeba University
" እኔ የተመረኩበት በኮምፒዩተር ሳይንስ ሲሆን አሁን በመንግስት ተቀጥሬ ነው ያለሁት። "
ደሞዝ :- 15,000 እስከ 40,000
#Aregawi Mekelle University
" እኔ የተመረኩት በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ሲሆን የራሴን አፕ በመፍጠር ላይ ነኝ። አሁን ከግል ድርጅት ቋሚ ሰራተኛ በመሆን ደሞዝተኛ ሆኛለሁ። "
ደሞዝ :- 15,000 እስከ 50,000
፨ ምርቃት//
- በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተማረ ሰው አንድ አይነት ነው ማለት ይቻላል። ብዙ ሰዎች በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተማረ ሰው የራሱን አፕልኬሽን ስለሚሰራ በጣም ትርፋማ ነው ይላሉ። ይህ ግን ውሸት ነው ፧ ተመሳሳይ ነው። ሶፍትዌር እንደ እድልም መውሰድ ይቻላል።
- ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ቁጥብ ነው ፧ ኮምፒዩተር ሳይንስ ግን ቁጥብ አይደለም።
Thanks
---------------------------------------------------
#GixHabeshan Presents
#GixHabeshan Team
Contact as :- @feqrina
፨ Subscribe to GixHabeshan on YouTube : https://bit.ly/2HyDOJm
፨ Follow GixHabeshan on Facebook: https://bit.ly/2UVw8Ji
፨ Follow GixHabeshan On Telegram : https://t.me/gixhabeshan