Furn yirgalem hosp2

Furn yirgalem hosp2


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2012 ዓ. ም

የይርጋ ዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት ለሚሰጥ የደም ባንክ ክፍል

የቢሮ ቋም ዕቃዎችን /office Furnchere/፣
ኤሌክትሮኒክስ፣
የካፌ ፕላስቲክ ወንበሮችን፣
የካፈ ፕላስቲክ ጠረጴዛዎች ከነድንኳን፣
የእንግዳ ማረፊያ ወንበሮች፣
መለስተኛ ድንኳን ከነብረቱ ያለ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO / ሲፒኦ/ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
በጨረታ ለመወዳደር ከገቢዎች እና ጉምሩክ የተሰጠውን ማስረጃ/ ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችሉ፣
ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውን ተ.እ.ታ የተመዘገቡበትን ሠርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታው ሰነድ በሁለት ፖስታ 1ኛ ኦርጅናል የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ ስሰምታሽጎ፣2ኛ ኮፒ የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ በሰም ታሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ እና ቁልቁል ተደምሮ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በ15ኛው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይ/ዓለም አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 6 ፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ላይ በግልዕ ይከፈታል፡፡
የወቅቱ የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፤ከቀረበም የዋጋ ትንታነ መያዝ አለበት፡፡
አሠሪው መስሪያ ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0966901681/ 0909495415 መደበኛ 0462250769 ይደውሉ፡፡

የይርጋ ለም አጠቃላይ ሆስፒታል



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012

Deadline: May 30, 2020


© walia tender

Report Page