Furn diredawa elp1

Furn diredawa elp1

Walia Tender

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ . ኤ . ኤ / ደሬ -03/2012

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለድሬዳዋ ሪጅን የተለያየ ትራንስፎርመሮች ለማስጠገን እና የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች ለመግዛት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡


ለ ሎት አንድ

የመዝጊያ ቀን     ሰኔ 18ቀን 2012 ከቀኑ 3፡30

የመክፈቻ ቀን      ሰኔ 18ቀን 2012 ከቀኑ 4፡00

ጨረታ ማስከበሪያ መጠን      50,044.82

ለ ሎት ሁለት

የመዝጊያ ቀን        ሰኔ 18ቀን 2012 ከቀኑ 8፡30

የመክፈቻ ቀን         ሰኔ 18 ቀን 2012 ከቀኑ 9፡00

ጨረታ ማስከበሪያ መጠን          4,600


ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለው የንግድ ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይችላል።
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት የማይመስስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
በድርጅቱየተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመስስ ብር በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይችላል። ድሬዳዋ ሪጅን አገልግሎት ፕሮኪውርመንት ሎጅስቲክ ፋሲሊቲ እና ዌር ሀውስ ቢሮ በስልክ ቁጥር 025111-04-17/025-112-98-45 ድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ ስም ሃንዝ ( ኳስ ሜዳ አጠገብ ) በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 207 የጨረታ ሰነድ የማይመስስ ብር ሎት-1 ብር 800.00/ ስምንት መቶ/ ፤ ሎት-2 ብር 200( ሁለት መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ሎት-1 ብር 50,044.82( ሃምሳ ሺህ አርባ አራት 82/100) ሎት-2 ብር 4,600.00( አራት ሺህ ስድስት መቶ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት-1 እስከ ሰኔ 18 /2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት፤ ሎት -2 እስከ ሰኔ 18/2012 ዓ. ም 8 ፡30 ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድሬዳዋ ሪጅን በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ጨረታው ሎት-1 ሰኔ 18/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 18/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል፤ ሎት-2 ሰኔ 18/2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 18/2012 ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬደዋ ሪጅን ፕሮክዩርመንት ሎጅስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ይከፈታል።

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁ ጥር 025-111-04-17/025-112-98-45 ድሬዳዋ መደወል ይችላሉ።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠየቀው መሰረትና የዕቃው አይነት በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።

ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው


ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020


© walia tender

Report Page