Furn bspp1

Furn bspp1

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውሉደረጃቸውን የጠበቁ የቢሮ ጠረጴዛ እና ወንበር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 1ኛ ፎቅ ድርጅቱ አዲሱ ሕንፃ በሚገኘው ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 100.00 ከፍለው በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በአቅርቦትና ሎጀስቲክስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች የፋይናንሻያልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታ ው ሰኔ 16/10/2012 ዓ. ም ከቀኑ በ8 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ ብቻ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በአቅርቦትና ሎጀስቲክስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ስልክ ቁጥር፡-011-1-564910/ 011-1553233

የውስጥ መስመር 348

ፋክስ ቁጥር 251-11-155,3989

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

አዲስ አበባ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020


© walia tender

Report Page