Exten1

Exten1


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ24/7/2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተከሰተው ወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ ችግር ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ጨረታው መራዘሙ ይታወሳል፣ ነገር ግን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) የሥራ ቀናት ሰነዱን መሸጥ የምንጀምር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የዳግማዊ ምንሊክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ



Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 30 ቀን 2012
Deadline: May 22, 2020


© walia tender

Report Page