Ext n/s 1
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
12/11/2012 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣው የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ የወጣው የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ፣ የላውንደሪማሽንና ሌሎች ቋሚ እቃዎች እና የህጻናት ማሞቂያ መሳሪያ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መዝጊያ ቀን በ27/2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 4 ፡30 ሰዓት ተዘግቶማክሰኞ በ 28/11/ 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 3 ፡30 ይከፈታል ፡፡ ቀሪው ጉዳይቀድሞ በተገለጸው መሰረት ይከናወናል፡፡
- አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ አዲስ አበባ
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 24 ቀን 2012
Deadline: August 18, 2020