Ext con 27 gofa apartment

ጨረታ የሚከፈትበትን ቀን ማራዘምን ይመለከታል
ኘሮ./17-05B/ 0044/12.
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ግንቦት 05 ቀን 2012 ዓ/ም በጨረታ ቁጥር DCE/1705B/Gofa 2/0043/2020 የብሎክ 17 የሙሉ ግንባታ ግልፅ ጨረታ በማውጣት የጨረታ መክፈቻውን ቀን ግንቦት 12 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በእለቱ 4፡30 እንደሆነ መገለፁ ይታወቃል።
ሆኖም ግን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ጨረታው ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ/ ም ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4 ፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ የስብሰባ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ
ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ( ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
+251118 886649 /+251 118 88 6631
Posted:ሪፖርተር ግንቦት 09 ቀን 2012
Deadline: May 27, 2020
© walia tender