Ext ECWC17

Ext ECWC17

Walia Tender

የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጂንካ መንደር መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀከት የተለያዩ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ የተለያዩ ከጋራዥ ተመላሽ የሆኑ አሮጌ መለዋወጫዎች፣ባዶ የአስፓልት በርሜሎች፣ የዘይት በርሜሎች፣የተለያዩ መጠን ያላቸው ጐማዎችና ባትሪዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ ረቡዕ79ኛ ዓመት ቁጥር 259 ግንቦት 19/2012 ዓ.ም ዕትም ላይ በግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል :: ይሁንና ብዙ ተሳታፊዎች/ ተጫራቾችን ለመጋበዝ ይረዳ ዘንድ ለተጨማሪ 10 ተከታታይ ቀናት ጨረታው እንዲራዘም እየጠየቅን ጨረታው በ08/10/202 ዓ. ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012
Deadline: June 15, 2020


© walia tender


Report Page