EthioTec
Bቴሌግራም ላይ (INSTANT VIEW) ኢንስታንት ቪው እንዴት መላክ እንችላለን?
ይህ የምታዩት ጽሁፍ ለ INSTANT VIEW ዝግጁ የሆነ ነው፡፡ ሎድ አያረግም ወዲያው ነው የሚከፈተው፡፡ INSTANT VIEW የሚለውን ተጭነው ማየት ይችላሉ፡፡ እንዲህ ለመጻፍ ከፈለጋችሁ https://telegra.ph ላይ ይሂዱ፡፡

የሚፈልጉትን ጽሁፍ ከጻፉ በኋላ የፔጁን አድሬስ ኮፒ አርገው ይያዙ፡፡ ከዛ ወደሚፈልጉት ሰው ኮፒ ያረጉትን ይላኩ፡፡


-------------------------------->join<------------------------------