Eng national alchol21

Eng national alchol21


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 0035/2012 ዓ . ም

ድርጅታችን መካኒሳ ቅ / ፋብሪካ ለገነባው የቢሮ ህንፃ የ Fire escape steel Stair ሰርቶ የሚተክል ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች፡

የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 115 .00 / አንድ መቶ አስራ አምስት ብር / በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ / ቤት ገንዘብ ቤት በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤

ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ሰኔ 4 ቀን 2012 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ / ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4 ፡ 15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤

**ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::**

ፖሣቁ 3516 ስልክ 011 5 516999 ፋክስ 011 5 513299


ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012

Deadline: June 11, 2020


© walia tender

Report Page