Eng electro mec debub26

Eng electro mec debub26


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት የሚዛን ማነፃፀሪያ ግዥ ለማከናወን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፣

የ2012 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና ያላቸው፡፡
ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00/ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ቀናት የደቡብ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ግዥና ፋ/ንብ/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 1% ( ፐርሰንት) CPO ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማጠቃለል በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 እስከ 6 ፡00 ሠዓት ቢሮው ለዚህ ስራ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ታሽጎ በዛው ዕለት ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
16 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜና ሰዓት የጨረታ ሂደቱ የሚከናወን ይሆናል።
ተወዳዳሪዎች ንግድ ፍቃድ ብቃት ማረጋገጫ ልዩ ልዩ ድርጅቱን የሚገልፁ ሕጋዊ ማስረጃዎች በA4 ወረቀት ፊትና ጀርባውን ኮፒ በማድረግ እንዲያቀርቡ አጥብቀን እንገልፃለን፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-221-46-78 ይጠይቁን

የደቡብ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020


© walia tender

Report Page