Eng des defence11

Eng des defence11


የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኢንሳ ኘሮጀክት 11-08B አገልግሎት የሚውል Weather Proof Wooden Garden Pergola According To The Pattern Shown On The Drawing አቅርቦትና ገጠማ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡

ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ካታሎግና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን እቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የተጫራቾች አመታዊ (Annual tumover 500,000.00 ብር እና ከዛ በላይ መሆን አለበት
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 28/2012 ዓ. ም 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡
ጨረታው ግንቦት 28/ 2012 ከጠዋት 4 ፡00 ተዘግቶ ግንቦት 28 2012 ከጠዋቱ 4 ፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ኢንሳ ፕሮጀክት

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 840 28 07

ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል ጎን


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020


© walia tender

Report Page