Elec bike

የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥተ የጎፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በዞኑ ስር ላሉ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን፡-
1ኛ ኤሌክትሮኒክስና
2ኛ.ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተበጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች አንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
የግብር መክፈያ መላያ ቁጥር (TIN) ያለው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ለኤሌክ ትሮኒክሱ 10,000 ብር ለሞተር ሳይኮሎች 10,000 ብር ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
ተጫራቾች ከላይ ከ1-6 የተጠቀሱትን መስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ስታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ጎፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ማስገባት ይቻላል፡፡
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብ ር ለኤሌክትሮኒከ 200 ብር ለሞተር ሳይክሎች 100 በመክፈል ከጎፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ያገኛሉ፡፡
የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ እስከ ጎፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ንብረት ክፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥ ኑ በ15 ኛው ቀን 11 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 15 ኛው ቀን በዓል ወይም የመንግስት የሥራ ቀናት ካልሆነ በሚቀጠለው ቀን ይሆናል ማለት ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በተጨማሪ ማብራሪያ፡- የስልክ ቁጥር 09 13 32 97 28 ይደውሉ፡፡
የጎፋ ዞን ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ
ሣውላ
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 21, 2020
© walia tender