#DW(የጀርመን ድምፅ ሬድዮ)በሞጣ የሐይማኖት ተቋማት ቃጠሎን ለማውገዝ በተደረገ የጅግጅጋ ሰልፍ የሰው ሕይወት አለፈ «በመጨረሻ በተፈጠረ ብጥብጥብ 1 ግለሰብ ሕይወታቸው እንዳለፈ ማረጋገጥ እንችላለን» ሲሉ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አማካሪ መሐመድ ኦላድ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።(የጀርመን ድምፅ ሬድዮ)