ክሮሰንት በቢፍ እና ቺዝ እና አቮካዶ ቶስት 

ክሮሰንት በቢፍ እና ቺዝ እና አቮካዶ ቶስት 

ሸገር ገበታ
🍴ክሮሰንት በቢፍ እና ቺዝ እና አቮካዶ ቶስት
💵 380 እና 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ማሞካቻ
📍ሲኤምሲ, ከሳፉሪ ትምህርት ቤት አለፍ ብሎ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page