Consul eng con harari trans1

Consul eng con harari trans1


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር ...HTRDB/003/2012...

የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት የዲዛይን ግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉትን ዝርዝር መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን ለጨረታ ይጋብዛል፡፡

ግዢው የሚፈልገው የፕሮጀክቱ አይነት የኤረር በር- ኤረር ዎልዲያ የ3 ኪ. ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ፕሮጀክት ምእራፍ አንድ (2.5 ኪሜ) ፡፡
ተጫራቹ የንግድ ዘርፉን የሚያመለክት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቹ ግብር ምዝገባ ቁጥር ወይም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ መሆኑን የሚያመለክት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቹ የግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ በወቅቱ የተከፈለ መሆኑን የሚያሳይ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የማይመለስ ብር 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
ተጫራቹ የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ብር 200,000 የባንክ ዋስትና ወይም የማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ሊያቀርብ ይችላል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው በትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ 22 ኛው ቀን ቀኑ ከስራ ቀን ውጪ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- 025 666 2896 ወይም 0912 69 1001 በመደወል ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሐረሪ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ




Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2012
Deadline: June 14, 2020


© walia tender

Report Page