Con[EXT] EEP2

Con[EXT] EEP2


የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ  ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለግልገል ጊቤ 2ኛ ኃይል ማመንጫ ለሠራተኞች የሚያገለግል መኖሪያ ቤት የግንባታ ሥራ ለማሠራት በጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/01/2012 ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣው የጨረታ መዝጊያ ጊዜ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት እና የጨረታ መክፈቻ ጊዜ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀን 8 ፡30 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ኬ.ኬር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም
በስልክ ቁጥር፡- 011-5 58 1916/1725 መደወል ይችላሉ ::



የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012
Deadline: August 10, 2020


© walia tender

Report Page