Con +water work gedio dila1

Con +water work gedio dila1


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ

ጨረታ ቁጥር DILLA/UIIDP/CW/048/19/20

በዲላ ከተማ አስተዳደር በ2012 በጀት ዓመት በ UIIDP ፕሮግራም ከሚካኤል ቤ/ክርስቲያን እስከ ትቪቲ ጀርባ ድረስ

የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ በቀረበው ዲዛይን መሠረት በደረጃ GC/BC5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረበውን መሥፈርት የሚያሟሉ ተቋራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸወ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው

የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው እና ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
የግንባታ የምስክር ወረቀት ከክልል ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ እና ሌሎች ለደረጃው የብቃት ማረጋገጫ እና ሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ

ለግንባታ የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ መስራት የሚችል
ተጫራቾች ለግንባታ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት ጨረታው እስከሚከፈትበት ዕለት ድረስ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
የሚሰራውን የግንባታ ዝርዝር መግለጫ /specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ 2% CPO ማስያዝ ይኖር ባቸዋል፡፡
ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናል 1 ቴክኒካል 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31 ቀን ቆ ይቶ በ32 ኛው ቀን 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ 8 ፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

*መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 046332010


በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ አስተዳደር

ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 21 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020


© walia tender

Report Page