Con seltie zon fin1

Con seltie zon fin1

Walia Tender
ለበለጠ መረጃ 0919415260 / 0942125616 ይደውሉልን

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለባህል ቱሪዝምናስፖርት መምሪያ በ2012 በጀት አመት በወራቤ ስታድየም ውስጥ ለሚሰራው መጸዳጃና የሮቶ ማስቀመጫ ግንባታ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው GC/BC-9

የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል ።
የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
የንግድ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ የ2012 በጀት አመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ።
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000/ አራት ሺ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በመቅረብ ሰነዱን ብር ሃምሳ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ21 ኛው ቀን በ8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ 8 ፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል :: መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-771-05-86/082/083

በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መ ስልጤ ዞን ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ / ወራቤ/



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012
Deadline: June 26, 2020


© walia tender

Report Page