Con machinery + ecwc20

Con machinery + ecwc20


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨ/ ቁጥር ኢኮስኮቲ-69/2012

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ Kuraz right bank main canal Structure Work መግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማግኘት ይችላሉ።
የመጫረቻ ሰነዱ የሚዘጋጀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው።
የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው። የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው ።
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ ከጠቅላላ የመጫረቻ ዋጋ ከ1% ያላነሰ ወይም ከብር 500,000.00 ያልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይንም በባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ወጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ. ም እስከ ጠዋቱ 4 ፡00 ድረስ ብቻ ነው።
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ. ም እስከ ጠዋቱ 4 ፡00 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጥቅል ግዥ ቡድን

ፓስታ ሳጥን ቁጥር 21952/1000

የስልክ ቁጥር 0118962991/0118723086

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020


© walia tender

Report Page