Con mach11

Con mach11


የጨረታ ማስታወቂያ

የረጲ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከረጴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር R/R/G/B/M/505/12 ቀን 18/07/2012 ዓ/ም በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት በረጴ ከተማ ውስጥ ለውስጥ 5 ኪሎ ሜትር ጠጠር ለማንጠፍ ፈልጎ ለማሽኔሪ ኪራይ ማለትም ሲኖ ትራክ 16 ሜትር ኩብ የሚጭን፣ ኤክስካቫተር ሞዴሉ ከ2017 ዓ/ም ወዲህ የተመረተና ደምዳሚ (Compactor) ነዳጅን ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው/ያላት/፡፡
የጨረታ ማስከበ ሪያ 2% CPO ማቅረብ የሚችል/የምትችል/፡፡
የቫት ተመዝጋቢ የሆነች፡፡
የTIN No መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ኮፒና ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል/፡፡
የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል/ትችል/፡፡
በሥራው መልካም አፈጻጸም በ207 ዓ/ም እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችል/ትችል/፡፡
ከተቁ 1-6 የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀናት ኣየር ላይ ውሎ በ16 ኛ ቀን በ4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ 4 ፡30 ሰዓት ላይ በይፋ ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0916444677/0932460171

በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መ/ በጌዲኦ ዞን

የረጴ ወረዳ ፋይ/ ኢኮ/ ል/ ጽ/ ቤት



_______________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Machinery., Machinery Rent, Rent.

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 25፥ 2012
Deadline :2020-04-18

Report Page