Con mach wolkaite bote28

Con mach wolkaite bote28


ማስታወቂያ ግልፅ የጨረታ

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 20,000 ሊትር ውሃ መያዝ የሚችል ጌጅና ፓምፕ ያለው አንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ አዲስ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት (TIN) የዘመኑ የብቃት ማረጋገጫ ከላውዶ እና የመኪናው የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ::
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000 ( አስር ሺ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታው ሰነድ ጋር በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ስም ማቅረብ ይችላሉ ::
ተጫራቾች የጨረታ ገርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከማይ ጋባ ከተማ በፕሮጀክቱ፡ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምርያ በግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ወይም ከመቀሌ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር ከሚገኘው የፕሮጀክቱ፡ ማስተባበርያ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::

ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኢንቨሎፕ በፕሮጀክቱ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ በግዢ ቡድኑ ቢሮ ቁጥር 1 ለዚህ ትብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ::

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ16 ኛው ቀን ከጧቱ፡ 3 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ቀን ጧት 3 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በአቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ ይከፈታል ፡፡ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ስቁ 0914001262/ 0929184332/ 0914723649
የመቀሌ ላይዘን ኦፊስ ስልክ ቁጥር፡- 034446452/0918445826 በመደወል መጠየቅ ይቻላል


የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020


© walia tender

Report Page