Con bui dera1

Con bui dera1


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ጐንደር መስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የአርብ ገበያ ጤና ጣቢያን ደረጃ ለማሣደግ

ሎት 1 ሶስት/3/ ብሎክ የህንፃ ግንባታ የእጅ ዋጋ እና የቁሣቁሱን ጨምሮ
ሎት 2 ለአጥር ግንባታ አገለግሎት የሚውል የግንባታ ቁሣቁስ
ሎት 3 በኮይካ ፕሮጀክት ለሚገነባው አዳራሽ እና ቢሮ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች መወዳደር የሚችል መሆኑን ይጋብዛል::

በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፣
ለግንባታው ደረጃ ስምንት/8/ እና ከዚያ በላይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
ግዡ ከብር 200 ሺህ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መረጃ ማቅረብ የሚችል::
ከ1-4 ለተዘረዘሩት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
ተጫራቾች በድርጅታቸው ስም የተቀረፀ ማህተም ሊኖር ይገባል::
የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለ ስ በየሎቱ 50 ብር በመክፈል ደራ ወረዳ ገ ንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የእቃ አቅርቦት በየሎት ም ድቡ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ/ ሲፒኦ/ ወ ይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ አለባቸው::
የገዙትን የጨረታ ሰነድ ዋጋ በመሙላት እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በተለያየ ፖስታ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን በማሸግ ከፖስታው ጀርባ ለደራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በማለት ስምና የሚወዳደሩበትን ዓይነት በመግለጽ ዘወትር በስራ ሰዓት በጨረታ ሣጥኑ ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16 ኛው ቀን የጨረታ ሣጥኑ ከጠዋቱ 4 ፡00 ታሽጐ 4 ፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል:: 16 ኛው ቀን በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል::
መ/ቤቱ ጨረታውን በሎትም ሆነ በተናጠል የማየት መብቱ የተጠበቀ ነው::
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ከፈለጉ በስ ልክ ቁጥር 0582580141 ወይም ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ::
የደራ ወረዳ ገን/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት



Posted: በኩር ግንቦት 17 ቀን 2012
Deadline: June 8, 2020


© walia tender

Report Page