Con assosa univ1

Con assosa univ1


የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

ዩኒቨርሲቲያችን በቁጥር አሶዩ/ግዥ/2348 በ6/9/2012 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በ2012/2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የTeachers Residence (G+4), 1 Class room (G+4), 1 Laboratory (G+3), 1 ware house (G+0) with mezzanine & 3 in 1 court yard, በአዲስ ዘመን ጋዜጣበአስቸኳይ እንዲታወጅልን በጠየቅነው መሰረት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 79ኛ ዓመት ቁጥር 251 ማክሰኞ ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓ.ም የታወጀልን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ የጨረታ ሰነድ የመሸጫ ዋጋ (Bid pirce) በስህተት የተገለጸ በመሆኑ ማስተካከያ ማድረግ ታምኖበታል፡፡ በዚሁ መሠረት በሰንጠረዡ ከ1-4 ለተዘረዘሩት ምድቦች:

ከላይ በሰንጠረዡ ውስጥ በተመለከተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ቀደም ሲል በወጣው ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ሕጋዊ ተጫራቾች በአካል ቀርበው ሙግዛት የሚችሉ መሆኑን ማስተካከያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታጅልን እንጠይቃለን፡፡

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020


© walia tender


Report Page