Comp ict
admin 3
የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን
ላፕቶፕ/ ኖትቡክ/ ፣ ታብሌት/ አይ ፓድ/ Web Sever Severe, Driver, Internal Hard disk, Maintenance Toolkit, Network Router ግዥ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 009/2012
*ተራ ቁጥር
1
*የሚገዛው እቃ ወይም አገልግሉት ዓይነት
ላፕቶፕ/ኖትቡክ፣ ታብሌት/አይ ፓድ/ Web Server Servere, Driver, Internal Hard disk, Maintenance Toolkit, Network Router ግዥ
*የግዥዉ ምድብ
እቃ
*የጨረታው መለያ ቁጥር
009/2012
*ግዥዉ የሚፈጸምበት የገንዘብ ምንጭ
ከመንግስት ግምጃ ቤት✔
ከእርዳታ✔
*የጨረታው ማስከበሪያ / ዋስትና/ በኢት ብር
10,000.00
*ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው የመወዳደሪያ ሃሳብ
የዋጋ እና የቴክኒክ ሰነድ በሁለት የተለያየ ኤንቨሎፖች
*የጨረታው የመጨረሻ
ቀን ፦ በ 15 ኛው ቀን
ሰዓት ፦ 11 ፡ 00 ሰዓት
*የጨረታ መክፈቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በወጣ
ቀን፦በ 16 ኛው ቀን
ሰዓት፦8 ፡ 15 ሰዓት
ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት ጨረታዎች ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- በዘርፉ ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒ፤
- የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኮፒ፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ፤
- በመንግስት የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ላይ በአቅራቢነት ለመሳተፍ በድረ-ገጽ የተመዘገቡበት ማስረጃ ሰነድ ኮፒ፤
- ከላይ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ፤ በሲፒኦ ወይም በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 በጥሬ ገንዘብ ገቢ ያደረጉበትን
- በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ/ ብቻ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል መግዛትና ሰጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚገኙትን ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ማቅረቢያ እና የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅፆችን በመሙላት ከላይ ከተዘረዘሩት ሕጋዊ ሰነዶች ጋር ማያያዝ፤
- በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሃሳብ Technical Proposal ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች አመቺ ሆኖ ባገኙት የድርጅታቸው ሰነድ ላይ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal/ እና የዋጋ ማቅረቢያቸውን Financial Proposal ሞልተው በመፈረም እና ማኅተም በማድረግ በተለያዩ ኤንቨሎፖች አሽው በኤንቨሎፖቹ ላይ የግዥውን ዓይነት በመጥቀስና የድርጅታቸውን ማኅተም በማድረግ ከኤንቨሎፖቹ ፊት ለፊት የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ Technical Proposal እና የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ /Financial Proposal እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶች በማለት ለይተው በውልህ በመፃፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለጸው የመጨረሻ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal እና የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ Financial Proposal የያዙ ኢንቨሎፖቻቸውን ሌፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 402 ውስጥ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- የጨረታው ሳጥን ከላይ በተገለፀው የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ቀን እና ሰዓት ላይ ተዘግቶ በማግስቱ ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሚሽኑ ቢሮ ቁጥር 402 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመክፈቻ ስነስርዓት ይካሄዳል::
- ከላይ የተገለጸው የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋና በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፤
- በጨረታው መክፈቻ ቀን የቴክ መወዳደሪያ ሐሳብ ብቻ ይከፈታል:: የዋጋ መወዳደሪያ ሐሳብ ኤንቨሎፖች የሚከፈቱት በቴክኒክ ብቁ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ብቻ ሲሆን የቴክኒክ ግምገማ ውጤቱን ለሁሉም ተጫራቾች በእኩል ጊዜ እንዲያውቁት ይደረጋል::
- ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በመሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ- ሙስና ኮሚሽን
Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020
© walia tender