Comp ict

Comp ict


የጨረታ ማስታወቂያ

በቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት

የማይክሮሶፍት ሀብ /Microsoft hub/ ፣ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ እቃዎች
የሀይ ፐርፎርማንስ ኮምፒውቲንግ መሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ግንባታ እና ዝርጋታ ሥራዎች /High Performance computing HPC/ Infrastructure Supply, Installation and configuration /ለ2ኛ ጊዜ የወጣ/
የካፍቴሪያ ዕቃዎች ግዥ:-
የስቲዲዮ ግንባታ ለቴሌቪዥንና ሬዲዮ ስርጭት አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቶች ማቅረብ የሚገባቸውን:-

የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ::
በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ::
የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ::
በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማስረጃ የሚያቀርብ::
የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል::
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ው ዋጋ 0.5 % በባንክ የተረጋገጠ ቼክ / ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባችዋል።
የዋጋ ማቅረቢያ የያዘው ሰነድ ከባንክ ከተመሰከረለት ክፍያ ትዕዛዝ ቼክ /የአገልግሎት/ ክፍያውም የ60 ቀን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ 50 ብር በመ ግዛት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በ15 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በእለቱ በ8 ፡30 ሰዓት ላይ ተ ጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አራት ኪሎ አርበኞች ህንፃ ጀርባ ሂልኮ ኮሌጅ አጠገብ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011-8-5487-49

የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን

ኢንስቲትዩት የፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት


Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012

Deadline: May 21, 2020


© walia tender

Report Page