Com gurage meko1

Com gurage meko1

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር ወረዳ ሚቄ ከተማ የፍርድ ቤት ቢሮ ግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራች በማመልከቻ ሲጠይቁ፡

ደረጃቸው ቢሲ/ጂሲ -5 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው።
የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውጽ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሎ።
የዘመኑን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚዙት የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዩች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው።
ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች አሟልተው ሰነድ መግዛት ሲቀርቡ ከጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኮንስትራክሽን ዘርፍ ደብዳቤ ማቅረብ አስባቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 400 / አራት መቶ ብር/ በ መከፈል ከእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ
ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸው በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፓስታ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ ቢድ ቦንድ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት/
ለ/ ለፋይናንሺያል ዶከመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ /ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፓስታ ውስጥ በማሸግ/ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አስባቸው፡
8. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ ቤት ስም መሠራት አለበት ::

9. ከተራ ቁጥር 6-8 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል።

10. የጨታው ቴክኒካል ዶክመንት በ21 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. የፋይናንሺያል /የፕሮጀክቱ ግንባታ ዋጋ ከቴክኒክ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒከ ግምገማውን ያለፋት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገልፀው ቀን ይከፈታል።

12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሣሰቢያ፡-

በአፈፃፀማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም።

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል።
በዞናችን ውስጥ ከሁለት በላይ ፕሮጀከት ያላቸው መወዳደር አይችሉም::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911788101 ወይም 0937276369

የእኖር ኤነር ወረዳ  ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት

ሚቄ



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020


© walia tender

Report Page