Cater other gulel1

Cater other gulel1


የጨረታ ቁጥር 001

የግልጽ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ ቤት የግዥ ቡድን የ2012 በጀት ዓመት የእቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የትራንስፖርት አገልግሎት
ሎት 2 የመስተንግዶ አገልግሎት
ሎት 3 የውሃ አቅርቦት አገልግሎት
በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ስርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው ፣
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 6ooooo ብር ፣ሎት-2 10.000.00 ብር ፣ ሎት-3 -10,000.00 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታውጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነ ድ ብር 100.00/ መቶ ብር/ በመግዛት 9ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፣
ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ10 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ታሽጉ ከቀኑ 8 ፡30 ላይ ይከፈታል ጨረ ታው የሚከፈተው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ፣ ህጋዊ ወኪል ለመሆናችሁ የሚገልጽ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
አሸናፊው ድርጅት ውሉን በተፈራረመበት በ15 ቀን አገልግሎት መስጠት አለበት፣
ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው እና በእያንዳንዱ ላይ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ማህተም ያላደረጉ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፣
ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የሞሉትን ዋጋ /VAT/ ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል፡፡ ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፣
ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፣
በጨረታው ላይ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል፡፡
በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ አዲሱ ገበያ ኖክ

ጀርባ የጉ/ ክ/ ከተማ አዲሱ ሕንፃ 9 ኛ ፎቅ በስልክ ቁጥር፡- 0118279528 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በጉለሌ ክ/ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 09 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020


© walia tender

Report Page