Cater mekele hosp

Cater mekele hosp


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር CHS/ACSH/08/2012

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም

የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ
የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ
የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ
ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለ መሀላ ማቅረብ የሚችል

6.ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል።

7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል።

8.ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ኛው ቀን ጠዋት 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 10ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

9ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10.ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መኃላ ማቅረብ የሚችል።

መቐለ የኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር

ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 09 ቀን 2012
Deadline: May 26, 2020


© walia tender

Report Page