Car other EEP1

Car other EEP1


የጨረታ ማስታወቂያ


ጨረታ ቁጥር EEP/PP/NCB/16/2012

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውሉ ቦቴና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ በጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

ተጫራቶች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንጻ ጀርባ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንጻ ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ኘሮኪዩርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በ መክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተገለጹት አገልግሎቶች የዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/PP/NCB/16/2012 የሚል ምልክት በማድረግ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

****ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ***


ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 58 07 81 ወይም 011-5 58 15 22 መደወል ይችላሉ ::



የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012
Deadline: June 12, 2020


© walia tender

Report Page