Car haraj birhan42

Car haraj birhan42


የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል :: ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 ( አንድ አራተኛ) በ ባንክ በተረጋገጠ ቼክ(ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኘው ወመሳኮ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 ይሆናል:: የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ ለመንግስት የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች ፣ የሊዝ ፤ የግብር እና ሌሎች ክፍያዎች ይመለከተዋል::
መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

ተሽከርካሪ


የመኖሪያ ቤቶች 


        ብርሃን ባንክ አ.ማ


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 28, 2020


© walia tender


Report Page