Buil lay armach

Buil lay armach


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወ/ል/ከ/መ/ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ፣ አጠቃላይ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውመስፈርቶች፡-

ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የ2012 ግብር የከፈሉ፣
የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
ተጫራቾች በወረዳው የላይ አ/ወ/ል/ከ/ሙ/ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር ከእርእሰ መምህሩቢሮ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ሣይኖረው ዋናውና ቅጁ ተለይቶ በ2 ኮፒ ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ሰነዱን በወረዳው የላይ አ/ወ/ል/ከ/መ/ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን ገንዘብ 1 በመቶ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብበጨረታ መክፈቻ እለት በፖስታው ውስጥ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሌተርኦፍ ክሬዲት ከሆነፀንቶ መቆያ ጊዜው ዘጠና ቀንና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
የጨረታ ሰነዱን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን መግዛት ይችላል፡፡ የጨረታሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለበት እና ለመሰረዙ ልዩ ፊርማ ከሌለበት ውድቅ ይደረጋል፡፡
ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡30 ታሽጐ በዚያው ቀን በ4 ፡00 ይከፈታል፡
የጨረታ አሸናፊው የሚለየው በሎት ወይም በጠቅላላ ድምር ነው፡፡
ተጫራቾች በሚያቀርቡት ማወዳደሪያ ሰነድ ስማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርአለባቸው፡፡
አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን ከወረዳው ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት አለበት፡፡
አሸናፊው ተጫራች ኦርጅናል ያልሆነ እቃ ቢያቀርብ ውሉ የሚሰረዝ መሆኑ እና ያስያዘው የጨረታማስከበሪያ የሚወረስ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡
ጨረታው ሙሉ ወጭውን ያካተተ መሆኑን፣
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 058 1160718 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ማሣሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡

የላይ አርማጭሆ ወ/ ል/ ከ/ መ/ ሁለተኛ ደረጃ ት/ ቤት



Posted: በኩር ግንቦት 10ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020


© walia tender

Report Page