Buil hawasa 8

Buil hawasa 8


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋይ/ ኢኮ/ ልማ/ መምሪያ

የሀዋሳ ከተማ ልማ/ኮን/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ሊያከናውን ካቀዳቸው ሥራዎች መካከል አንዱ ለመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ የሚውል ሴሌከትድ ማቴሪያል ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:

የማዕድን ግንባታ ዕቃዎች አቅራቢነት የተሰማራ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት እና ድርጅት።
በሀገር ውስጥ ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ልማት መምሪያ 1 (አንደኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ የማ ይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ( አስር ሺህ ብር) የያዘውን በሀዋሳ ከተማ አ ስ/ፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ስም የተሰራ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
የጨረታ ሰነዱን ዋናውን ከ2 ኮፒ ጋር ፋይናሻል በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስ ከ 15 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ድረስ በፋ/ ኢኮ/ ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ ሲነበብ እና ከአርትሜቲክ በኋላ ያለው ከ2% በላይም በታች ከሆነ ቀጥታውኑ ውድቅ ይሆናል።
የአንድ ተጫራች የሰጠው ዋጋ መሀዲስ ኢስትሜሽን 15% በላይ ከሆነ ከጨረታው ውድቅ ይሆናል።
የጨረታ ማስከበሪያ ከ /CPO/ ውጭ የሚቀርብ ተቀባይነት አይኖረውም።
ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8:30 ሰዓት በመምሪያችን ግዥ እና ክፍያ ን/ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
መምሪያችን ጨረታውን አስመልክቶ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር 046-212-13-34

የሀዋሳ ከተማ አስ/ ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ




Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 4, 2020


© walia tender

Report Page