Buil defence 3

Buil defence 3


ግልጽ ጨረታ 0021/2012

ለመከላከያ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ

Electrode Ø3.2
Cutting Disc Ø350x3
Grinding Disc Ø180
የተለያዩ መጠን ያላቸው screw 4x25 4x16,4x30,4x20 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የአቅራቢነት ወይም የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ዝርዝር ዕቃዎች እና Specification የያዘውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር ) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እያሳሰብን ጨረታው ማክሰኞ ግንቦት 25/2012 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-05-21-48/49/50/ ወይም 0114-34-87 43/45 መጠቀም ይቻላል።



Posted: ሪፖርተር ግንቦት 12 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020


© walia tender

Report Page