Bui sale furn vi tach armac1

Bui sale furn vi tach armac1

Walia Tender

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣
ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
ሎት 3 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣
ሎት 4 የመኪና ጎማዎች፣
ሎት 5 የጽ/መሳሪያዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡በዘርፍ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታ/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።

ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16 ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0582730343 / 0582730420 መደወል ትችላላችሁ።


በማ/ ጎ/ ዞን/ የታች/ አ/ ወ/ ገ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page