Bui sale AAHDC1

Bui sale AAHDC1

Admin2

የጀነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ. ል. ኮፕሮጀ.03-001/2012

አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት 03 ቅ/ጽ/ቤት KW 20, Weight 800-1200, silent Sound የሆነ ጀነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ (website ላይ) የተመዘገቡበትን ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር) ጽ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቀርበው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 ( አስራ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው:: የኢንሹራንስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ የሥራ ቀናት ቅዳሜን እስከ 5፡30 ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ ኣገልግሎት ቡድን ክፍል ማስገባት አለባቸው::
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ኛው ቀን ከቀኑ በ8 ፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በእለቱ በ8 ፡30 ላይ በኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ቢሮ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ የሥራ ቀን ካልሆነ (ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ) በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡ በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ የመጀመሪያ ገጽ ላይ የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን በግልጽ ስለሚቀመጥ መመልከት ይቻላል፡፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት 03 ቅ/ጽ/ቤት ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ቦሌ አራብሳ ቦሌ በሻሌ ሳይት ከሃያት ሲመጣ ከውሃ ታንከሩ ስቀኝ በኩል ነው::

ስልክ ቁጥር፡- 0118287213 ፤ 0118-12-11-45

አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት 03 ቅ/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 9, 2020


© walia tender

Report Page