Bui mecod1

Bui mecod1

ADMIN2 YONAHTAN

የጨረታ ማስታወቂያ

በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዢዎች::

Tumbler switch with board, star/delta control board, SDB & MCBs, metallic bonding, stranded copper conductor1x70mm2

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ) ብቻ ከፍላችሁ ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ክፍል በመውሰድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቅያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን በኃላ ባሉት 14 (አስራ አራት) የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ግቢ የግብ/አቅ/አስ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ። ጨረታው ሰኔ 10/2012 ዓ / ም ከረፋዱ 4 ፡ 00 ስአት ይዘጋል፤ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከረፋዱ 4 ፡ 30 ላይ ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት፤ በተጫራቾች መመርያ የተገለጸ የጨረታ ማስከበርያ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ማስረጃ (tax clearance) ማቅረብ አለባቸው፤
በተጫራቾች መመርያ የተጠቀሱ የቴክኒክ ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው፤
ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
የሞሉትን መወዳደርያ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ መግለጽ አለባቸው፤

ፕሮጀከቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ- ፊላሚንጎ ኤግዚብሽን ማዕከል ጀርባ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት

( ፕሮ-12-04B)

የመስመር ስልክ፤ 0115-57-70-86/84

ፕሮጀክቱ



Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 17, 2020


© walia tender

Report Page