Bui aletaland11

Bui aletaland11


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አለታ ላንድ ኮፊ ኃላ/ የተ/ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶቹ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የእቃ ማጠቢያ ገንዳ ከነመገጣጠሚያው (Kitchen sink with accessories)
የተለያዩ የዩፒቪሲ ቧንቧ መገጣጠሚያዎች (PVC fittings) (የቱርክ ሃገር ስሪት)
የተለያዩ የፒፒአር ቧንቧ መገጣጠሚዎች (PPR fittings) (የቱርክ ሃገር ስሪት)
FLX-080 INK (TASR hac
Timer (Reducer-005)
ሲሆኑ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንና በኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ አወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ጃክሮስ አካባቢ ከሮቤራ ካፌ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በግምባር በመቅረብ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ( መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ካቀረቡ በኋላ 50,000 ብር ( ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የ ተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የሚገዙትን የንብረት አይነት እና ለምድቡ ያቀረቡት ዋጋ በመግለፅ ከሞሉ በኋላ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ጨረታውን በአዲስ ዘመንና በኢትዮጵያ ሄራልድ ጋዜጣ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መከተት አለባቸው።
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለእያንዳንዱ እቃ መገለጸ አለበት፡፡
የጨረታ ሳጥኑ ጋዜጣው ከወጣበት በ10 ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 11 ፡00 ተዘግቶ በነጋታው ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል፡፡
የጨረታ ውጤቱ ይፋ ከሆነ በኋላ አሸናፊ ተጫራች ሙሉ ክፍያ ፈፅሞ በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል፡፡
አሸናፊው ተጫራች በተገለጸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክፍውን ፈጽሞ ንብረቱን ባያነሳ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለደርጅቱ ገቢ ሆኖ የጨረታ ሽያጩ በሌላ አማራጭ ይከናወናል።
ድርጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0901020900 ደውሱ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አለታ ላንድ ኮፊ ኃላ/ የተ/ የግል ማህበር


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020


© walia tender


Report Page