Awaqi Road to 200k Challenge Terms and Conditions
Bereket Engidaአዋቂ ወደ 200ሺህ ውድድር በአዋቂ ኢትዮጲያ የሚደረግ ውድድር ነው።
በውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን መከተል የሚገባ ሂደቶች !
1ኛ. የ @Awaqithiopia_Bot ን አግኝታችሁ start የሚለውን button በመጫን ማስጀመር
2ተኛ. ለእናንተ የተዘጋጀ መልዕክት እንዲላክላችሁ Join Competition ሚለውን በተን መጫን።
3ተኛ. የውድድሩን ህጋች እና ቅድመ ሁኔታዎች አንብባችሁ መስማማታችሁን ለመግለፅ Accept የሚለውን መጫን።
4ተኛ. ከተስማማችሁ በኃላ የመወዳደሪያ መልዕክት ከAwaqi 200k Challenge ቻናል ላይ Forward ይደረግላችኋል። ይህንን የተላከላችሁን መልዕክት ለሚችሉት ሁሉ በማጋራት ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ብልጫ ያለው የተመልካች ቁጥር እንዲኖረው በማድረግ አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ ።
5ተኛ. የውድድሩን አጠቃላይ ሁኔታ እና የተወዳዳሪዎችን የደረጃ መደብ ( Leaders Board )
ለማየት https://awaqileadersboard.vercel.app/ በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።
ይህ ውድድር የሚያበቃው የAwaqi የቴሌግራም ቻናል 200ሺ ሲደርስ ሲሆን የውድድሩ አሸናፊም በጊዜው ይፋ የሚደረግ ይሆናል ።
PS: የሳምንቱ አንድ አሸናፊ ተሸለሚ ይሆናል