Audit seket betret 11

Audit seket betret 11


የጨረታ ማስታወቂያ

ስኬት በጥረት በጎ አድራጎት ማህበር የ2012 የ1 ዓመት ኦዲት ሂሣብ ገቢና ወጪ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ሕጋዊ ኦዲት የሚሰሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነጥቦች

የኦዲተሩ ንግድ ፈቃድ መኖር አለበት፡፡
የሙያ ብቃት መኖር አለበት፡፡
የዘመኑ ግብር የከፈለበት መኖር አለበት፡፡
የግብር መለያ TIN NUMBER መኖር አለበት፡፡
መታወቂያ
ቢያንስ 3 ዓመት የሥራ ልምድ መኖር አለበት፡፡
በዚሁ መስፈርት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ነን የምትሉ ከላይ የተጠቀሰውን መረጃን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ በሥራ ቀን ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 15 ቀን ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሰኔ 5 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ . ም ከጠዋቱ 4 ፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4 ፡ 15 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

አድራሻ፡- ጉ/ ክ/ ከ/ ወ/5/ ኪኢትዮ ሴራሚክ 2 ተኛ መንገድ 100 ሜትር ከፍ ብሎ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0118 12 34 73/09 13 76 39 72/09 10 4997 57

ስኬት በጥረት በጎ አድራጎት ማህበር



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020


© walia tender

Report Page