Audit dawro

Audit dawro

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ


የዳውሮ ልማት ማህበር የአራት ዓመት ፋይናንስ አፈፃፀም ማለትም 2016-2019 እኢአ በጀት ዓመት ያለውን በውጪ ኦዲተር በጨረታ ኦዲት አገልግሎት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ ከዚህ በታች ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

2012 ዓ.ም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው ።
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /የቲን /ሰርተፍኬት ያለው ማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች ከተለያዩ ድርጅት በውጪ ኦዲት ሥራ የመልካም የሥራ አፈፃፀም ድጋፍ ደብዳቤ ከ2008 ዓ.ም ወዲህ ያለውን ማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች በሚያስገቡት የጨረታ ዋጋ የጨረታ ዋስትና በኢት/ያ ንግድ ባንክ የተዘጋጀውን የጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ ሲፒኦ ከኦርጅናል ሠነድ ጋር አሸገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሠነድ እና አንድ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡፡
ተጫራቾች የተጭበረበረ ሰነድ የሚያቀርብ የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል።
ይህ ጨረታ በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 በሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ይሆናል፡፡
የጨረታ ሠነድ መክፈቻ በ16 ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 04 ፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች መክፈቻ ቀኑ በዓላት/ሰንበት ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሰነድ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 047-84790-61/09-17-00-43-68 ይደውሉ፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የዳውሮ ልማት

ማህበር ዋና ጽ/ ቤት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020


© walia tender

Report Page