Audit KIS

Audit KIS

Walia Tender

               የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ኬ አይ ኤስ የበጎ አድራጎት ማህበር በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በሰርተፍኬት ቁጥር 04049 ተመዝግቦ በመስራት ላይ የሚገኝ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ማህበር ነው

ማህበሩ ዲሴምበር 31,2019 የተጠናቀቀውን የበጀት አመት በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያ መሰረት የሂሳብ ስራውን በኦዲት ሥራ ህጋዊ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የታደሰ የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላቸው
የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ
የሒሳብ ምርመራ በቂ ሙያና የሥራ ልምድ ያላቸው
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ/ የሥራ ልምድና የሰው ሃይል የሚገልጽ ማስረጃ፣ የአገልግሎት ሂሣባችሁንና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ ልደታ ክ/ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 234 ሲከር ህንፃ 2 ኛ ፎቅ ሂሳብ ክፍል፡፡

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡0984732577/0931718380

ኬ አይ ኤስ የበጎ አድራጎት ማህበር



Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 9, 2020


© walia tender

Report Page