Audit Abenadem 30

Audit Abenadem 30


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አበናደም ንግድ አ.ማ የ2011 ዓ.ም እና የ2012 ዓ.ም የስድስት ወር የሂሳብ ሪፖርት በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኮልፌ ተአምር የገበያ ማዕከል ውስጥ በሚገኘው ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 46 ማመልከቻውን በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ተጫራቾች ሲያሟሱዋቸው የሚገቡ ግዴታዎች

የታደሰ ንግድ ፈቃድ
የቫት ሰርተፍኬት
የሙያ ማረጋገጫ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ
የወቅቱን ግብር የከፈለበትን ማስረጃና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
ሥራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜና ዋጋ የሚያቀርብ

አድራሻ ፡- ኮልፌ አጠና ተራ /ነጩ ፎቅ/ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 461 ስልከ ቁጥር 0911697620/0912988380

አበናደም ንግድ አክስዮን ማህበር



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page