Audit 2

Audit 2


ኖርዝ - ኢስት ያለቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ. ማ.

1. ኖርዝ-ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ/ማሕበር የፋይናንስ ስርአቱን ወደ IFRS የቀየረ ሲሆን እ.ኤ.አ የ2019 በጀት ዓመት የዓመቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::

በመሆኑም:-

ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
በቂ የኦዲቲንግ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው፤
የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀ ን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲ ዮን ማህበሩ ዋናው መ/ቤት በመገኘት የሥራውን መጠን በመመልከት የሚሰሩበትን ዋጋና የማጠናቀቂያ ጊዜ ከአስፈላጊ ሠነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ለአክሲዮን ማሕበሩ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

አድራሻ፡-

ሳሪስ ከኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩኘ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ

ባሌስትራ ፋብሪካ ሕንፃ 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4A

ስልክ፡ 0114 707359/0114 707353/0935 986139


Posted: ሪፖርተር ሚያዝያ 18 ቀን 2012

Deadline: May 8, 2020


© walia tender

Report Page