Audit 1

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት እኤአ ከጥር 1/2019 እስከ ታህሳስ 31/2019 ድረስ ገቢና ወጪ ሂሳቡን በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለፈለገ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃዱን ያሳደሰ ሂሳቡን ለመመርመር የሚጠይቀውን ገንዘብና የሚያስረክብበትን ቀን ጠቅሶ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ኮ/ቀ ክከተማ ወረዳ 1 ልኳንዳ አካባቢ ሰላም በር እድር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ጽ/ቤታች ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር፡-+251827 76 10
+251910508287
+251922942317
ለወገን ደራሽ የበጎ አድራጎት ማህበር
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 29 ቀን 2012
Deadline: May 13, 2020
© walia tender